ድምጽ የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መስራች ጉባዔ ፌብሩወሪ 25, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ባለፈው ዓመት በሰላማዊ መንገድ ለመታገድ ወደሀገር ውስጥ የገባው የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት በዛሬው ዕለት መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።