የኮከብ ግብ አግቢው ኢትዮጵያዊ የአሰግድ ተስፋዬ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የቅዱስ ጊዎርጊስ፣ የመድህንና የቡና ክለቦች የብሄራዊ ቲም ታዋቂ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ የቀብር ሥነ ስርዓት በሳሊተ ምህረት ተፈፅሟል፡፡