በደቡብ አፍሪካ ሶዌቶ ግዛት በስደተኞች ላይ ጥቃት ተፈፀመ
Your browser doesn’t support HTML5
ትናንት በደቡብ አፍሪካ ሶዌቶ ግዛት በኢትዮጵያዊያን ስፋሪዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ። የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ቃል አቀባይ ሁኔታዉን ለመቆጣጠር የፖሊስ ኃይል በቦታዉ ተሰማርቷል ብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5