ድምጽ የደቡብ ክልል ምክር ቤት የህዝብ እንደራሴዎች ቅሬታ ኦክቶበር 17, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ ክልል ምክር ቤት የህዝብ እንደራሴዎች በክልሉ ለሚነሱ የመዋቅር ጥያቄዎች የክልሉ መንግስት ምላሽ መስጠት አልቻለም ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ።