በምዕራብ ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል አራት ሰዎች ተገደሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳና በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ፣ ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ ጥቃቶች አራት ሰዎች እንደተገደሉ የወረዳዎቹ ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ በጥቃቱ 5 ሰዎች መቁሰላቸውም ታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5