በደቡብና ወሎ ማእከላዊ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የሃይማኖት አባቶች መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

በጦርነቱ ምክንያት ሃይማኖት ተቋማት ላይ እደረሰ ያለውን ውድመትና በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ሰብአዊ ጉዳት በጽኑ እንደሚያወግዙ በደቡብና ወሎ ማእከላዊ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡

የኃይማኖት አባቶቹ ትናንት በደሴ ከተማ በጋራ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ በታሪኳ ካጋጠሟት ፈታኝ ጊዜያት ውስጥ አንዱ አሁን እየተካሄደ ያለው ጦርነት መሆኑን ገልጸዋል፡፡