የደቡብ ሱዳን ሰዎች በግንባር ተገናኙ

  • ቪኦኤ ዜና

ሳልቫ ኪርና ሪያክ ማሻር /ፎቶ ፋይል/

የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የግንባር ለግንባር ንግግር ዛሬ ጀምረዋል፡፡


ደቡብ ሱዳን

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ሰዎች በግንባር ተገናኙ


የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የግንባር ለግንባር ንግግር ዛሬ ጀምረዋል፡፡

እንዲህ ዓይነቱ ጥረት ሲደረግ በያዝነው የአውሮፓ ዓመት ሦስተኛው መሆኑ ነው፡፡

የአሁኑ የግንባር ንግግር መጀመር የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አዲስ አበባ ላይ ከአካባቢው ሃገሮች መሪዎች ጋር ተገናኝተው ከመከሩበት ስብሰባ ጋር ገጥሟል፡፡

መሪዎቹና ኬሪ ደቡብ ሱዳንን ለማረጋጋት ይረዳል ባሉት ሕጋዊነት ያለው ኃይል አስፈላጊነት ላይ ተስማምተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡