ደቡብ ውስጥ በአንድ ሳምንት ውስጥ 10 ሺህ የሚደርስ ቁጥር ያለው ሰው በወባ ተይዟል

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ክልል 31 ወረዳዎች ውስጥ በአንድ ሳምንት አሥር ሺህ የሚደርስ ቁጥር ያለው ሰው በወባ መያዙን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

በሽታው በከፍተኛ መጠን የጨመረው የኬሚካል ርጭት ባለመካሄዱ፣ ከዓለምአቀፍ ተቋማት የተለገሰ አጎበር ሳይከፋፈል በመቆየቱ መሆኑንም የጤና ቢሮው የወባ ማስወገድ ዳይሬክቶሬት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።

ዮናታን ዘብዴዎስ ዘገባ ነው።