ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በመጤዎች ጥላች ላይ የተመሠረተው ኃይል ተጠቃሚነት አገርሽቷል

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በመጤዎች ጥላች ላይ የተመሠረተው ኃይል ተጠቃሚነት አገርሽቷል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመዲናይቱ ፕሪቶርያ በውጭ ተወላጆች ሱቆች ላይ ጥቃት እየተፈፀም ነው። የቁጣው መነሻ ጥልቅና ውስብስብ መሆኑ እየተገለፀ ነው፡፡