በሺሆች የሚቆጠሩ ሶማሌያዊያን በረብ ሊሞቱ እንደሚችሉ የረድኤት ድርጅቶች እያስጠነቀቁ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተው ድርቅ ክፉኛ በተጎዳችው ሶማሊያ የምግብ እጥረት ከገጠመው አጠቃላይ 16 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝቧ ከግማሽ በላይ ያህሉ በቀውስ ደረጃ የሚታይ የምግብ ዋስትና እጦት ተደቅኖባቸዋል።

በረሃብ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሕጻናት መኖራቸው በተዘገበበት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሶማልያውያን በተመጣጠነ ምግብ እጦት ሕይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ ሲሉ የረድኤት ድርጅቶች አስጠንቅቀዋል።

/ሞሃመድ ሼክ ኖር ከሞቃዲሾ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉት/