ድምጽ የሶማሌ ክልል ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ ጁላይ 28, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የሶማሌ ክልል መንግሥት ገዢ ፓርቲ ብልጽግናና የክልሉ ተፎካካሪ ፓርቲ ኦብነግ በሶማሌ ክልል ሰላም ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ።