የሶማሊያ ፖሊሶች የኒቃብ አልባሳትን በመግፈፍ ማቃጠላቸው ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

ሶማሊያ ውስጥ በምትገኝ ትልቅ ከተማ፣ ፖሊሶች፥ በመቶዎች ከተቆጠሩ ሴቶች ላይ ኒቃቦቻቸውን አስወልቀው ወስደውባቸዋል፡፡

የዐይን እማኞች፣ “ፖሊሶቹ ኒቃቦቹን አቃጥለዋቸዋል፤” ብለዋል፡፡ ፖሊሶቹ ርምጃውን የወሰዱት፣ ከረጅም ጊዜ በፊት ታውጆ የቆየውን የኒቃብ ክልከላ ተግባራዊ በማድረግ እንደኾነ ተመልክቷል፡፡

ከሞቃዲሾ በአዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የተጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡