ለዓመታት የዘለቀ ግጭት ሶማሌዎችን ለከፍተኛ አይምሮ መረበሽ ዳርጓቸዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የሶማሊያ ተቋማት በጤና ዙሪያ ባካሄዱት ጥናት መሰረት ለአስርት አመታት የዘለቀው ሁከት እና ሰብዓዊ ቀውሶች በርካታ የሶማሌ ዜጎችን ለከፍተኛ የአይምሮ መረበሽ ዳርጓቸዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።