በሶማሌ ክልል ምንም ዓይነት የመፈንቅለ መንሥት ሙከራ እንዳልነበር ተነገረ

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሌ ክልል መንግሥት፣ ሰሞኑን የክልሉን መንግሥት በመውቀስ ላይ የሚገኙ የቀድሞ አመራሮችና የጂጂጋ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ ከወትሮው የተለየ እንቅስቃሴ አለመኖሩን ተናገሩ። የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንደተደረገ በተለያየ መንገድ የተሰራጨው ወሬም ሐሰት መሆኑን ገልፀዋል።

ትናንት ምሽት ላይ በርካታ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በሶማሌ ክልል የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መክሸፉን ሲዘግቡ አምሽተዋል። ይሁንና የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የጂጂጋ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ ከወትሮው የተለየ እንቅስቃሴ እንዳልነበር ገልፀዋል።