የሰብዓዊ መብቶች ጥያቄ በሶማሌ ክልል

  • ሰሎሞን ክፍሌ

የኢትዮጵያ ክልሎች ካርታ

የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እየፈፀመ ነው ሲል «የኢትዮጵያዊያን ሶማሌዎች ሐውድ ድርጅት» ስሞታ አቅርቧል።

Your browser doesn’t support HTML5

የሰብዓዊ መብቶች ጥያቄ በሶማሌ ክልል

የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እየፈፀመ ነው ሲል «የኢትዮጵያዊያን ሶማሌዎች ሐውድ ድርጅት» ስሞታ አቅርቧል።

«ልዩ ፖሊስ» በመባል የሚታወቀው የመንግሥቱ ሚሊሽያ ኃይልም “የፈዴራሉ ወታደሮች በዘመቻ መልክ ከሚፈፅሙት ጥቃት በባሰ ዜጎችን ይገድላል፥ ያስራል፥ ያሰቃያል” ሲል ይከሳል ድርጅቱ።

ሰሎሞን ክፍሌ የድርጅቱን ምክትል ሊቀ መንበር ዶክተር ኢስማይል ዶርሴን አነጋግሮአል፤ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡