የኢትዮ - ጂቡቲ የድንበር አካባቢ መስተዳድሮች የጋራ መድረክ በጂጂጋ

Your browser doesn’t support HTML5

ለ3 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮ - ጂቡቲ የድንበር አካባቢ መስተዳድሮች የጋራ መድረክ በትላንትናው ዕለት በጂጂጋ ከተማ ተጠናቋል። መድረኩ በጸጥታና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል። በተመሳሳይ ጊዜ የፑንትላንድና የሶማሌ ክልል የጋራ መድረክም እንዲሁ በዋርዴር ከተማ መካሄዱንም የሶማሌ ክልል ቴሌቪዥን ዘግቧል።