ለሶማሌ ክልል አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ብድር የሚውል ብር ተዘጋጀ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሶማሌ ክልል በመጪዎቹ 6 ወራት ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ብድር የሚውል 500 ሚሊዮን ብር ብድር ማዘጋጀቱን ክልሉ አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5