ሶማሌ ክልል ለድርቅ መቋቋሚያ 70 ሚሊዮን ብር መደበ
Your browser doesn’t support HTML5
የሶማሌ ክልል ካቢኔ በድርቅ ምክንያት ከገጠር ወደ ከተማ ለተፈናቀሉ እና ከተማ ውስጥ በከፋ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ነዋሪዎች መርጃ የሚሆን የ70 ሚሊዮን ብር በጀት መድቧል። በድርቁ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ የቤት እንስሳት መሞታቸውና ከ3.6 ሚሊዮን በላይ ዜጎችም የድርቁ ተጎጂ መሆናቸውን ክልሉ አስታውቋል።