የሶማሌ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ በድሬዳዋ
Your browser doesn’t support HTML5
በድሬዳዋ የሚኖሩ የሶማሌ ብሔር ተወላጆች በአፋር ታጣቂዎች እየተፈፀመብን ነው ያሉትን ጥቃት ለማውገዝ እና የመገናኛ ብዙሃን በአፋርና ሶማሌ ግጭት እያቀረቡት ነው ያሉትን ሚዛናዊ ያልሆነ ዘገባ ለማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
Your browser doesn’t support HTML5