በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ዙሪያ የተነሱ ሃሳቦች
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ የጦርነቱን መዛመትና መስፋፋት ተከትሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት የጣለውን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ሰሞኑን ካነሳ በኋላ በመንግሥቱ እርምጃ ላይ የተለያየ ይዘት ያላቸው ንግግሮች እየተካሄዱ ነው።
መንግሥት “አሁን ያለውን ሁኔታ በመደበኛ ህግ ማስከበር መቆጣጠር እንደሚችል በፓርላማው የመንግሥት ተጠሪ አቶ ተሰፋዬ በልጅጌ ለምክር ቤቱ አስረድተዋል።
ለመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ምሁራን ስለመንግሥቱ እርምጃ ምን ይላሉ?