#ለነሱም - የበይነ-መረብ ጥሪ

Your browser doesn’t support HTML5

ሃሽታግ ለእነሱም የተሰኘ የበይነ መረብ እንቅስቃሴ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ ችግረኛ ቤተሰቦች በዚህ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሳቢያ እንዳይጎዱ በማሰብ የምግብ እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ እሽጎችን በባልዲ እያደርገ እየለገሰ ይገኛል፡፡ የእንቅስቃሴው መስራች እንቁ እስጢፋኖስ ከአሜሪካን ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጋ ነበር እንደሚከትለው ይደመጣል፡፡