ድምጽ የደቡብ ክልልን ጉዳይ ጥናት ያካሄደው ገለልተኛ ቡድን መግለጫ ጁላይ 24, 2019 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ክልል ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የተሻለው አማራጭ አሁን ባለው አንድነት መቀጠል መሆኑን ለአለፉት ሰባት ወራት ጥናት ያካሄደው ገለልተኛ ቡድን አጥኝ አስታወቀ።