የደቡብ ክልል አደረጃጀት ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
ከሕገ መንግሥት እውቅና ውጭ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ አንድ ክልል ሆኖ እንዲቆይ የተደረገው የደቡብ ክልል በአራት አዳዲስ ክልሎችና በአንድ ልዩ ዞን ለማደራጀት የሚያስችል ስምምነት መደረሱ ተገለጠ።
Your browser doesn’t support HTML5