የደቡብ ክልል የብልፅግና ፓርቲ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በክልሉ ሰላም ለማረጋገጥና የህግ የበላይነት ለማስከበር አቋም መያዙን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
በክልሉ አመራሮች ላይ የሚቀረበውን የብቃት ክስ በተመለከተም መለኪያቸው ተግባራቸው ነው፤ ህዝቡ ቅሬታ ያቀረቡባቸውን ግን በአዳዲስ አመራሮች ትክተናቸዋል፤ ሁሉንም አመራር ግን ማባረር አልችልም ብሏል ፓርቲው።
በየደረጃው ለሚገኙ ለፓርቲው አመራሮች ለተከታታይ 10ቀናት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል።