ድምጽ ደኢህዴን የሥራ ኃላፊዎችን ማገዱን አስታወቀ ጁላይ 25, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በሀዋሳ ከተማና በክልሉ ተፈጥሮ ከነበረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ የደቡብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ደኢህዴን ) የስራ ሃላፊዎችን ማገዱን አስታወቀ።