በደቡብ ክልል የጣለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያስከተለው ችግር

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል ሰሞኑን የጣለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍና ናዳ ከ6000 በላይ ዜጎችን ለአስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስተወቀ።