የኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ ተከትሎ ሰዎች ተፋናቀሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ ተከትሎ በዳሰነች ወረዳ 15ሺህ ዜጎች መፈናቀላቸውን የዞኑ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ መላኩ ለማ ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5