በደቡብ ክልል በግጭትና በተፈጥሮ አደጋ የደረሰው ጉዳት
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋ ከ310 ሺህ በላይ ዜጎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
መንግሥት ለሰብዓዊ ድጋፍ፣ ለማገገሚያ እና መልሶ ማቋቋም ከ836 ሚሊየን በላይ ብር ውጪ ማድረጉን ኮሚሽነር ጋንታ ጋምአ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል።