የኮሌራ ወረርሽኝ በደቡብ ክልል

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በተቀሰቀሰ በኮሌራ ወረርሽኝ የታመሙ ሰዎች ቁጥር 931 መድረሱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። በቀን ይታመም ከነበረው 75 ሰው ቁጥሩ ወደ 15 ና 10 መቀነሱን የቢሮው ኃላፊ አቶ አቅናው ካውዛ ለቪኦኤ ገልፀዋል።