ድምጽ በደቡብ ክልል የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የሰው ህይወት አለፈ ሜይ 19, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በማረቆና በመስቃን መካከል ዳግም በተቀሰቀሰ የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት መለፉን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።