ድምጽ የሲአን የባለቤትነት ጥያቄ ኦገስት 27, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በከባድ የሥነ-ምግባር ግድፈት ከአመራር አባልነትና ከድርጅቱ የተሰናበቱ ግለሰቦች የሲዳማን ህዝብ ጥያቄ ለማደናቀፍ እየተንቀሳቀሱ ነው ሲል በአቶ ዱካሌ ላሚሶ የሚመራው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከስሷል።