በጎረቤት ሀገራት የሚኖሩ ከ2 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጥሪ አድርገዋል። ለሚመለሱት ስደተኞች መንግሥት አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያደርግም ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።