ተፈናቃዮችን ድጋፍ የሚሰጡ የባህር ዳር ነዋሪ

Your browser doesn’t support HTML5

ጦርነት እየተካሄደባቸው ካሉ የአማራ ክልል አካባቢዎች የዋግህምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አንዱ ነው። ከተለያዩ የዞኑ ወረዳዎች ተፈናቅለው ባህር ዳር ከተማ ከሚገኙት ተፈናቃዮች አሥራ ሰባቱን ወደ መኖሪያ ቤታቸው ወስደው በማስተናገድ ላይ የሚገኙ አንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ ጋር ቆይታ አድርገናል።