የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ሥምምነት
Your browser doesn’t support HTML5
ተንታኞች እንደሚሉት በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ሐምሌ 2018 የተደረሰው የሰላም ሥምምነት፣ ተጫባጭ የሆኑ፣ ጥቂት ጥቅሞችን አስገኝቷል፡፡ የንግድ መስመሮቹ እንደተዘጉ ሲሆን፣ በድንበሩ አካባቢ ያለው ውጥረት አሁንም እንዳለ ነው፡፡ በአካባቢው ተፅዕኖ የማሳደር አቅም ያላቸውና፣ ከኤርትራ ጋር በሚዋሰነው የሰሜን ኢትዮጵያ በምትገኘው የትግራይ ክልል የሚገኙ ሰዎች፣ አስመራ ካለው አመራር ጋር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የተዘጋጁ አለመሆናቸውም ይታያል፡፡