አዲስ የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ሕክምና

Your browser doesn’t support HTML5

በየዓመቱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ለሕመም እና ለህልፈት በመዳረግ የሚታወቀውን የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ለማከም የተዋጣለት ነው የተባለ አዲስ የሕክምና ዘዴ ለመረዳት የተሰናዳ ቅንብር ነው። የህመሙን ምንነትም ይመለከታል።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ር ከበደ ቤኛ የካንሰር ህክምና አዋቂ እና በዩናይትድ ስቴትሱ የሕክምና ተቋም ሜዮ ክሊኒክ የሕክምና ሳይንስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።