በአብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች መታሰራቸው ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በአብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃት በመፈፀም የተጠረጠሩ 79 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን አስተዳደር አስታወቋል።

የዞኑ ሕዝብ እና መንግሥት የተቃጠሉ እና የወደሙ የእምነት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ሃብት ማሰባሰብ መጀመራቸውንምየዞኑ የመንግሥት ኮምውኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አቶ ከድር አብደላ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።