ድምጽ አሥረኛው የኢትዮጵያ ክልል ጁላይ 09, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 አሥረኛው የኢትዮጵያ ክልል ሆኖ የተቋቋመው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ፕሬዚዳንቱንና የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ፕሬዚዳንት ሰይሟል።