የሲዳማ አንድነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ

Your browser doesn’t support HTML5

የሲዳማ ክልል ምሥረታ እንዲፋጠን አዲስ የተመሠረተው የሲዳማ አንድነት ፓርቲ ለክልልና ለፌዴራል መንግሥት ጥሪ አሰምቷል።