ድምጽ የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ ኖቬምበር 07, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ የመራጮች ምዝገባ ዛሬ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች መጀምሩን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ።