ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ህዝባዊ ቅስቀሳ በሃዋሳ
Your browser doesn’t support HTML5
ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ህዝባዊ ቅስቀሳ ዛሬ በሃዋሳ ከተማና በዞኑ ወረዳዎች ተጀመረ። ቅስቀሳውን እያካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን መንግሥት መሆኑም ታውቋል። በአንፃሩ ግን በተቃራኒው በኩል የሚደረግ ቅስቀሳ የለም።
Your browser doesn’t support HTML5