ድምጽ ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ህዝባዊ ቅስቀሳ ተጀመረ ኖቬምበር 05, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ህዝባዊ ቅስቀሳ ዛሬ በሃዋሳ ከተማና በዞኑ ወረዳዎች ተጀመረ። ቅስቀሳውን እያካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን መንግስት መሆኑም ታውቋል። በአንፃሩ ግን በተቃራኒው በኩል የሚደረግ ቅስቀሳ የለም።