ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የሚደረግ ዝግጅት
Your browser doesn’t support HTML5
“ሲዳማ በደቡብ ክልል ውስጥ ይቆይ፣ ወይስ ራሱን ችሎ እንደ አንድ ክልል ይደራጅ” በሚል የሚንቀሰቅሱ ፓርቲዎችንና ሲቪክ ማኅበራትን እየመዘገበ መሆኑን ቦርዱ አመልክቷል።
ውሳኔ ህዝብና ምርጫ የተለያዩ ክንውኖች ቢሆኑም ለመጭው ሀገር አቀፍ ምርጫ ትምህርት እንደሚወሰድ የቦርዱ የኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር ሶልያና ሽመልስ ለቪኦኤ ገልፀዋል።