ድምጽ የአዲሱ የሲዳማ ክልል መግለጫ ጁላይ 31, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 አዲሱ የሲዳማ ክልል ሃገር ለማተራመስ ለሚጣጣሩ አካላት እድል እንደማይሰጥና ከፌዴራል መንግሥት ጎን በመቆም ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግና እንደሚሠራ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል።