የባለሥልጣናትና የሃይማኖት መሪዎች ጉብኝት በምዕራብ አርሲና ሻሸመኔ

Your browser doesn’t support HTML5

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በምዕራብ አርሲና በሻሸመኔ ከተማ በሰውና በንብረት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት፣ የሃዋሳ ምክትል ከንቲባና የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም በደቡብ ክልል የሚገኙ የሃገር ሽማግሌዎች አውግዘዋል።