የሲዳማ ክልል የሥልጣን ርክክብ
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዛሬ በሃዋሳ ከተማ ባካሄደው 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ የሲዳማ ክልል የሥልጣን ርክክብ አካሄደ።
Your browser doesn’t support HTML5