በሲዳማ ስም የተደራጁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ፈጠሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በሲዳማ ስም የተደራጁ ሁለት የፖለቲካ ጥምረት ፈጠሩ። “ኢሕአዴግ ውስጥ የተደረገው የሥልጣን ለውጥ ባይመጣ ሲዳማ ክልል የመሆን መብቱ አይጠበቅለትም ነበረ” ሲሉ የፓርቲዎቹ መሪዎች ለቪኦኤ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5