የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ
Your browser doesn’t support HTML5
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ ከተማ በጉዱማሌ አደባባይ ዛሬ ተካሂዷል።
ሥነ ሥርዓቱ የዘገየው በኮቪድ 19 ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል።
በአሥረኛው ክልላዊ መንግሥት ይፋ ማድረጊያ ሥርዓት ላይ የፌዴራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት፥ የሁሉም ክልሎች ፕሬዝዳንቶች፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ፥ አምባሳደሮች፥ ዲፕሎማቶች፣ የኦሮሞ አባገዳዎችና የአገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል።