ድምጽ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጁላይ 18, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በተመለከተ መንግሥትና የሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ችግሩ በሠላማዊና በህጋዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ በጋራ እንደሚሰሩ የኢትዬጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ ጠየቀ።