ድምጽ "የኤጄቶ መሪዎች" በዋስ እንዲለቀቁ ፍ/ቤት ወሰነ ኦገስት 16, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በሀዋሳ ከተማና ሲዳማ ዞን ሐምሌ 11 በተፈጸመ ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩ፤ በተለምዶ "የኤጄቶ መሪዎች" የሚባሉ ግለሰቦች እያንዳንዳችው በ50 ሺህ ብር ዋስ እንድለቀቁ ፍርድ ቤት ወሰኔ አስተላለፈ፡፡