ድምጽ የሽሬ ት/ ቤት ጉዳይ እያወዛገበ ነው ሜይ 26, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በ20 ሚልዮን ብር በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ ከተማ በቀዳማይት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው እንዲገነባ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ሂደት አነጋጋሪ ሆኗል።